አገልግሎቶች

የእኛን አገልግሎቶች እና መረጃ ያግኙ

ስለ እኛ የሚከተለውን መረጃ እናቀርባለን.

icon

የልብስ ስፌት ስልጠና ዘርፍ

  • በዲዛይንና ልብስ ስፌት  
  • የጥልፍ ስራ
  • የሹራብ ስራ

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የሆቴልና መስተንግዶ ስልጠና ዘርፍ

  • የምግብ ዝግጅት
  • ምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ
  • ዳቦ ና ኬክ ፔስትሪ
  • ስነ-ወበት
  • የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት
  • ህፃናት እና አዘውንት እንክብካቤ

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የሕፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል አስተባባሪ ቡድን

  • የሥራ ክፍሉን ዓመታዊ፣ የግማሽ ዓመት፣ የሩብ ዓመትና ወርሃዊ ርፖርት ያዘጋጃል፣ ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፣
  • በማዕከሉ ያለው የሕፃናት የቀን ማቆያ አገልግሎት በስታንዳርዱ መሰረት ተግባራዊ እንዲሆን ያስተባብራል፣
  • በማዕከሉ ውስጥ ያለው የቀን ማቆያ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የመኝታ እና ላውንደሪ አገልግሎት ቡድን

 

  • የሥራ ክፍሉን ዓመታዊ፣ የግማሽ ዓመት፣ የሩብ ዓመትና ወርሃዊ ርፖርት ያዘጋጃል፣ ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፣
  • የመኝታ ሥርዓት፣ ንፅህናን እና የደህንነት ደረጃዎችን ለመጠበቅ የመኝታ ክፍሎችን እና የጋራ ቦታዎችን  ሁል ጊዜ ይቆጣጠ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የምግብ እና ካፍቴሪያ አገልግሎት ቡድን

  • ዓመታዊ፣ የእሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመት የስራ እቅድ ያዘጋጃል፣ ከባለሙያዎቹ ጋር የጋራ ያደርጋል፤ 
  • የዕቅድ ተግባራቶቹን በመለየት በስሩ ለሚገኙ ባለሙያዎች ያከፋፍላል/ካስኬድ ያደርጋል/፤ እንደየ ስራ  ልምዳቸው እንዲሰሩ ይከታተላል፣ ይደግፋል፤  ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የቤተመጽሕፍት አገልግሎት

  • ለተጠቃሚዎች የቤተመፃሃፍት አጠቃቀም ስርዓት ያዘጋጃል፤ 
  • መፅሃፍቶችን በካታሎግ ስርዓት ያዘጋጃል፤ 
  • አዲስ ወደ ቤተ መፅሃፍት የመጡትን መፃህፍት በየሙያው ይለያል፤ 
  • ቤተ መጽኃፍቱ በኢ ላይብረሪ እንዲደራጅ ያደርጋል፣ ያደራጃል...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የአስተኝቶ ህክምና አገልግሎት ቡድን

የታካሚዎች ቡድን መሪ እንደመሆኖ፣ ቁልፍ ኃላፊነቶች የየቀኑን ክፍል ስራዎችን መቆጣጠር፣ ሁለገብ ቡድንን (ነርሶችን፣ ቴራፒስቶችን እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞችን ጨምሮ) ማስተዳደር እና የክሊኒካዊ ፕሮቶኮሎችን መከበራቸውን ማረጋገጥን ያካትታሉ። ይህ ሚና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የችግር አያያዝ ድጋፍን በሚሰጥበት ጊዜ ከፍ...

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የድንገተኛና ተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ቡድን

የአደጋ ጊዜ እና የተመላላሽ ታካሚ ቡድን መሪ እንደመሆኖ፣ ቁልፍ ኃላፊነቶች የመጠባበቂያ ጊዜን ለመቀነስ እና የታካሚን ልምድ ለማሳደግ የተመላላሽ አገልግሎቶችን ሲቆጣጠሩ ቀልጣፋ ልዩነትን ማረጋገጥ እና የአደጋ ጊዜ ጉዳዮችን ቅድሚያ መስጠትን ያካትታል። ይህ ሚና የታካሚ እንክብካቤ እና ሪፈራል ትክክለኛ ሰነዶችን...

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የላብራቶሪ እና ዲያግኖስቲክ ቡድን

የላብራቶሪ እና የዲያግኖስቲክስ ቡድን መሪ ተግባራትን በመመደብ፣ የአፈጻጸም ግቦችን በማውጣት እና ለስላሳ የስራ ፍሰት ስራዎችን በማረጋገጥ ቴክኒሻኖችን እና ቴክኖሎጂዎችን ጨምሮ የላብራቶሪ ሰራተኞችን ይቆጣጠራል። ይህ ሚና እንደ ISO፣ CAP እና CLIA ካሉ የቁጥጥር ደረጃዎች ጋር መጣጣምን እየጠበቀ አወንታዊ...

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የፋርማሲ ህክምና እና መሳሪያዎች ቡድን

የፋርማሲ ቡድን መሪ ሁሉንም የፋርማሲ ስራዎችን ይቆጣጠራል, ፋርማሲስቶችን በመቆጣጠር አመራር እና የቡድን አስተዳደርን ይሰጣል, ተግባራትን ይመድባል, አፈፃፀሙን ይቆጣጠራል እና ቀጣይነት ያለው ስልጠና ይሰጣል. ይህ ሚና የቡድን ስራን በማጎልበት፣ አወንታዊ የስራ አካባቢን በመጠበቅ እና የሰራተኞችን ስጋቶች በፍጥ...

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የመዝጋቢ ቡድን

  • የሙያ ስልጠና የምዝገባና የኦረንቴሽን መርሐ-ግብር ያዘጋጃል፤ የምዝገባውን መርሐግብር ለስልጠና እንዲሰጥ ለጠየቁ አካላት ያሳውቃል፤በመርሐ-ግብሩ መሰረት ምዝገባ ያካሂዳል፣
  • የስልጠና ዘርፍ በተሰጠው የስልጠና ካላንደር መሰረት የተዘጋጀውን የክፍለ ጊዜ ድልድል በመረከብ የስልጠና ዘርፎች...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የጎልማሶች ትምህርት

  • የጎልማሳ ሥርዓተ ትምህርት በትምህርት ቢሮ መመሪያና ደንብ መሠረት ተግባራዊ ያርጋል፣
  • የጎልማሳ ትምህርት ፍላጎትን ይለያል፣መረጃ ይይዛል፣ ያደራጃል፣
  • መሰረታዊ የፊደል መስቆጠር እና ሕሳብ የማስላት ትምህርት ያስተምራል
  • መሰረታዊ የፊደል ቆጠራና ሒሳብ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የኮንስትራክሽን ስልጠና ዘርፍ

  • በኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
  • የቧንቧ መስመር ዝርጋታ እና ጥገና

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የከተማ ግብርና እና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ስልጠና ዘርፍ

  • በአረንጓዴ እና የመሬት ገፅታ ልማት
  • በዶሮ እርባታ
  • በወተት ና ወተት ተዋዕዖ

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የህጻናት እንክብካቤ ስልጠና ዘርፍ

  • ህፃናት እንክብክቤ
  • የአዛውንቶች እንክብክቤ

ተጨማሪ ያንብቡ icon